ዘ
Digital Sales & Marketing Professional
ዘ ታቦር ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
How to Apply
ztabor.ceo@gmail.com
ስለ መደቡ
ዘ ታቦር ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በDigital Sales & Marketing Professional መደብ ላይ ከፍተኛ ልምድ ያለው ባለሙያ ይፈልጋል።
መስፈርቶች
- የመጀመሪያ ዲግሪ (Bachelor's Degree)
- በFMCG (Fast-Moving Consumer Goods) ዘርፍ ከ7 ዓመት እና ከዚያ በላይ የተረጋገጠ ልምድ ያለው/ላት
- በDigital Marketing እና Digital Sales ላይ ጠንካራ ችሎታ ያለው/ላት
- የOnline Lead Generation እና የሽያጭ ለውጥ (Conversion) ማሳደግ የሚችል/ምትችል
እንዴት ማመልከት ይቻላል
አመልካቾች ዋና የትምህርት ማስረጃ እና አስፈላጊ መረጃውች በማያያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በtelegram @Tam_ZTabor (Telegram Channel) ውይም በemail: ztabor.ceo@gmail.com ያመልክቱ።