P
Home Chef
Private Client
ስለ ሥራው
ለሁለት አዋቂዎች በግል ቤት የሚሠራ/የምትሠራ ታማኝና ልምድ ያለው/ያላት ተመላላሽ የግል ምግብ አብሳይ እየፈለግን ነው። የሥራ ቦታው በአፍሪካ ህብረት ዋና መሥሪያ ቤት ወይም ቡልጋሪያ አካባቢ አዲስ አበባ ሲሆን፣ የሥራ ሰዓቱ ከጠዋት 12፡00 እስከ ቀን 10፡00 በየቀኑ ነው።
የሥራ ኃላፊነቶች
- ለ2 አዋቂዎች ቁርስ፣ ምሳ እና እራት ማዘጋጀት
- እንደ Chicken Parmesan, beef steak, lasagna ያሉ ዋና ዋና የፈረንጅ ምግቦችን ማብሰል
- እንጀራ መጋገር እና መሠረታዊ የሀበሻ ምግቦችን ማብሰል
- የዕለት ምግቦችን ማቀድ እና የምግብ ግብዓቶችን መግዛት
- ወጥ ቤቱን፣ የማብሰያ ቦታውን፣ ሳህኖችን እና ዕቃዎችን ንጹህና በሥርዓት መያዝ
መስፈርቶች
- የምግብ አሰራር ሰርተፍኬት እና የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
- በምግብ ዝግጅት እና አስተዳደር ላይ በቂ ክህሎት ያለው/ያላት
ጥቅማ ጥቅሞች
- ወርሃዊ ደሞዝ 15,000 ብር