ዘ
Detergent Sales Professional
ዘ ታቦር ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
How to Apply
ztabor.ceo@gmail.com
About the Role
Z Tabor Trading PLC is looking for 2 full-time, onsite Detergent Sales Professionals.
Requirements
- Bachelor’s Degree
- በዲተርጀንት ሽያጭ 5 ዓመትና ከዚያ በላይ የተረጋገጠ የሥራ ልምድ ያለው
- የሽያጭ ውጤትን በተጨባጭ ማሳየት የሚችል
- ገበያ ማስፋፋትና ደንበኛ ማፍራት ላይ በቂ ችሎታ ያለው
- Skills: Sales Analysis, Sales Administration, Salesforce CRM Analytics
How to Apply
አመልካቾች ዋና የትምህርት ማስረጃ እና አስፈላጊ መረጃውች በማያያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በ email: telegram@Tam_ZTabor (Telegram Channel) ውይም በemail: ztabor.ceo@gmail.com ያመልክቱ።