R
Real Estate Sales Consultant
Reliable Homes Business and Marketing
ስለ ስራው
ሪሊያብል ሆምስ በሪልእስቴት ሽያጭ ዘርፍ የሽያጭ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
ኃላፊነቶች
- በማህበራዊ ሚዲያ ላይ መስራት እና ክሬቲቭ የሶሻል ሚድያ ኮንቴንት ማዘጋጀት
- አዳዲስ ሃሳቦችን ማምጣት
መስፈርቶች
- የባችለር ዲግሪ (Bachelor's Degree)
- እስከ አንድ አመት የሪልእስቴት ሽያጭ የስራ ልምድ
- በማህበራዊ ሚዲያ ማርኬቲንግ፣ ኮንቴንት ዝግጅት እና ማስታወቂያ ላይ ችሎታ ያለው/ያላት
- ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያለው/ያላት
- በሽያጭ ስራ ላይ ስልጠና የወሰደ/የወሰደች
- የመኖሪያ አድራሻ ለካዛንችስ የቀረበ
ጥቅማጥቅሞች
- Gross 15,000 ብር ደሞዝ እና ጥሩ የኮሚሽን ክፍያ
እንዴት ማመልከት ይቻላል
ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን ማሟላት የሚችል አመልካች በዚህ የቴሌግራም username [@Tesfareliable] CV በመላክ ብቻ ማመልከት ይችላል።