E
Store Keeper
Emarosh Real state
ስለ ሥራው
ኢማሮሽ ሪል እስቴት በአዲስ አበባ የሚገኝ በቋሚ የቅጥር ሁኔታ የሚሰራ ስቶር ኪፐር ይፈልጋል።
ኃላፊነቶች
- ዕቃዎችን መቀበል፣ መመዝገብና ማስቀመጥ
- ዕቃዎችን በፈቃድ ማስረከብ
- የክምችት መዝገብ መያዝና ቆጠራ ማካሄድ
መስፈርቶች
- ዲግሪ/ዲፕሎማ/ሰርተፊኬት በሎጂስቲክስ ወይም ተዛማጅ መስክ
- ከ1-2 ዓመት የሥራ ልምድ
- መሠረታዊ የኮምፒውተር ዕውቀት
- ታማኝነትና ጥንቃቄ
እንዴት ማመልከት ይቻላል
CV ወደ @emaroshapplybot (Telegram Channel) ይላኩ