የ
የተለያዩ ክፍት የስራ መደቦች
ስለ ስራው
በተለያዩ የስራ መደቦች ማለትም የኢንግሊዝኛ መምህር፣ የስልክ ኦፕሬተር፣ የሆቴል ሪሴብሽን፣ የፋብሪካ እና ሻይ ቅጠል ማሸግ፣ ነርስ፣ የሒሳብ ሰራተኛ/አካውንቲንግ፣ ማናጅመንት፣ መረጃ ሰብሳቢ፣ ኢኮኖሚክስ፣ የጠበቃ ቢሮ ፀሀፊ እና ካሸር ዘርፎች የወጡ ክፍት የሥራ ቦታዎች።
መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ ከ8ኛ ክፍል እስከ ዲፕሎማ/ዲግሪ
- የሥራ ልምድ፡ 0 - 2 ዓመት
ጥቅማ ጥቅሞች
- ደሞዝ፡ ከ 9,000 እስከ 25,000+ ብር (እንደየስራ መደቡ ከትራንስፖርት/ሰርቪስ አበል ጋር)
እንዴት ማመልከት ይቻላል
አድራሻ፦ ሜክስኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢ/ቁ 651
Telegram Channel
0969288483
0948060271