የ
የማህበራዊ ሚዲያ እና ምርት ማስተዋወቅ
ስለ ስራው
በቴሌግራም ቻናል ላይ ምርት፣ አገልግሎት፣ ድህረ ገፅ እና ማህበራዊ ሚዲያዎችን ለብዙዎች ተደራሽ የማድረግ እና የማስተዋወቅ ስራ።
ኃላፊነቶች
- የማህበራዊ ሚዲያ ቻናሎችን ማስተዋወቅ
- የስራ ማስታወቂያዎችን መለጠፍ
- የሽያጭ እና የዌብሳይት ማስተዋወቅ
- ትምህርታዊ ነገሮችን፣ ድርጅቶችን፣ ኮንሰርቶችን እና ኤቨንቶችን ማስተዋወቅ
ጥቅማ ጥቅሞች
- አገልግሎቶች በታላቅ ቅናሽ ይቀርባሉ
እንዴት ማመልከት ይቻላል
በቴሌግራም በውስጥ መስመር ያነጋግሩ፡ @Eyyiba