ታ
የጥናት ተሳታፊ
ታለንት ኮኔክት እና ሀሁ ጆብስ
ስለ ስራው
ታለንት ኮኔክት ከሀሁ ጆብስ ጋር በመተባበር የስራ ፈላጊዎችን ተሞክሮ በተሻለ ለመረዳት እና ወደ ስራ የሚገቡበትን መንገድ ለመደገፍ የሚያስችል የጥናት ምርምር እያካሄደ ይገኛል።
መስፈርቶች
- በማርኬቲንግ፣ አካውንቲንግ፣ ሪሴፕሽን፣ ፀሃፊነት/ሴክሬተሪያል አገልግሎት፣ የሰው ሀብት አስተዳደር፣ ወይም በሽያጭ እና ተያያዥ የስራ መስኮች ላይ ስራ የሚፈልጉ
ጥቅማ ጥቅሞች
- ለተሳታፊዎች የትራንስፖርት አበል ተዘጋጅቷል
እንዴት ማመልከት ይቻላል
በስልክ ቁጥር +251972239787 ወይም +251972154787 በመደወል መሳተፍ ይችላሉ።
ወይም በዚህ ሊንክ ይመዝገቡ፡ https://tinyurl.com/2ndxc74f
ማሳሰቢያ፡ የስልክ ጥሪ የምንቀበለው በስራ ሰዓት፣ ከጠዋቱ 2:30 እስከ 11:30 ብቻ ነው።