Y
ጀማሪ አካውንታንት
YONATAN BT PLC
Job Type: Onsite - Full Time
Education: Bachelor’s Degree
Experience: Junior
Vacancies: 5
Skills: Account Management, Accounts Receivable
በአካውንቲንግና ፋይናንስ ወይም ተመሳሳይ የትምህርት ዝግጅት በዲግሪ የተመረቀ/ች የስራ ልምድ 0 ዓመት እና ከዛ በላይ
ደመወዝ:- በስምምነት
አመልካቾች ይህ የስራ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት አስፈላጊውን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በአካል ብቻ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ።
#1. አዲስ አበባ ዊንጌት አደባባይ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ አቢሲንያ ባንክ ፊት ለፊት ዮናታን ቢቲ ፈርኒቸር
ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ +251112707030
#2. አዲስ አበባ ፒያሳ እሪ በከንቱ ( ከ ኢትዮ ሴራሚክ ዝቅ ብሎ ) ቢቲ ታወር 2ኛ ፎቅ
ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ 011110932 / 0957868686
ማሳሰቢያ:-
በአካል ብቻ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ።