ቫ
ጀማሪ የሽያጭ ባለሙያ እና ጽዳት
ቫዮሌት አጠቃላይ ንግድ ስራ ኃ.የተ.የግ.ማ (Cheers Healthy Living)
How to Apply
info@cheers-water.com
ስለ ሥራው
ቫዮሌት አጠቃላይ ንግድ ስራ ኃ.የተ.የግ.ማ (Cheers Healthy Living) በአዲስ አበባ ውስጥ ለሚገኙ ክፍት የሥራ መደቦች ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
መስፈርቶች
ጀማሪ የሽያጭ ባለሙያ (ብዛት፡ 6)፦
- የትምህርት ደረጃ፡ 12ኛ ክፍል
- ልምድ፡ በመኪና ቤት ለቤት ሽያጭ ላይ ቢያንስ 1 ዓመት
- የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ጽዳት (ብዛት፡ 1)፦
- የትምህርት ደረጃ፡ 12ኛ ክፍል
- ልምድ፡ አያስፈልግም
- የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ጥቅማ ጥቅሞች
- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ
እንዴት ማመልከት ይቻላል
የማመልከቻ ደብዳቤ፣ የሥራ ልምድ መግለጫ (CV) እና አግባብነት ያላቸውን ሰነዶች ኮፒ በመያዝ ከጥቅምት 23/2019 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥቅምት 28/2019 ዓ.ም በሚከተሉት አማራጮች ማመልከት ትችላላችሁ፦
በኢሜል፡ info@cheers-water.com
በቴሌግራም፡ +251-930-03-40-74 / +251-930-10-00-29
በአካል ማስገባት ለምትፈልጉ፡ አዲስ አበባ ሃያ ሁለት አዲስ ሕይወት ሆስፒታል ፊት ለፊት ደምሴ ቃሩ ሕንፃ ግራውንድ ፍሎር