Z
የሽያጭ ሰራተኛ
Zemenay Furniture
ስለ ስራው
ለፈርኒቸር ዕቃ ሱቅ ቀልጣፋና ጎበዝ የሽያጭ ሰራተኛ እንፈልጋለን። የስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2:30 እስከ 1:00 (ከሰኞ - ቅዳሜ) ሲሆን ደመወዝ በስምምነት ይወሰናል።
መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ: 10+
- ስለ ፈርኒቸር ዕቃዎች በቂ ዕውቀት ቢኖራት ይመረጣል
- በቋሚነት ለረጅም ጊዜ ለመስራት ዝግጁ የሆነች
- መኖሪያዋ ቃሊቲ፣ አቃቂ፣ አለምባንክ፣ ቱሉዲምቱ፣ ኮዬፈጬ አካባቢ የሆነች
- ዋስ ማቅረብ የምትችል (የመንግስት ሰራተኛ ማቅረብ የምትችል)
እንዴት ማመልከት ይቻላል
በዚህ @Zemenayfurniture1 የቴሌግራም አካውንት የትምህርት ማስረጃ፣ የስራ ልምድ ካለና የመኖሪያ ሰፈር በመጥቀስ ማመልከት ይቻላል። የማመልከቻ አበቃቅ ቀን: Nov 15/2026