የጠቅላላ አገልግሎት ኦፊሰር
የጠቅላላ አገልግሎት ኦፊሰር
ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በአስተዳደር፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በግዥ እና ሎጂስቲክስ፣ በፋሲሊቲ ማኔጅመንት፣ በፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምሀርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- በቦርዱ እና በአስተዳደሩ ሥራ አስኪያጅ በሚሰጠው ትዕዛዝ መሠረት የማህበሩን ጉዳዮች በግል እና በመንግስት ድርጅቶች ዘንድ መከታተል እና ማስፈፀም
- ከመንግስት ቢሮዎች፣ ከአገልግሎት አቅራቢዎች፣ ከኮንትራክተሮች፣ ከባንኮች እና ከሌሎች ተቋማት ጋር የሚያስፈልጉ ሥራዎችን መከታተል
- የማህበሩን ህጋዊ ሰነዶች በትክክል መያዝ እና ማደራጀት
- የድርጅቱን ዋና ተግባራት የሚደግፉ አስፈላጊ አገልግሎቶችን አቅርቦት እና ጥራት መቆጣጠር
- የቢሮ ንብረቶችን መጠበቅ እና ትክክለኛ አጠቃቀምን ማረጋገጥ
- የተሰጠውን ሥራ በወቅቱ አጠናቀቆ ለሥራ አስኪያጁ ሪፖርት ማቅረብ
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #3_years
Deadline: July 30, 2026
How To Apply: አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ወይም አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን በመያዝ ከአያት አደባባይ ወደ ጣፎ በሚወስደው መንገድ ጣፎ ገብርኤል ሳይደርሱ በስተግራ በኩል በመታጠፍ በጤና ጣቢያውና በከተማ አስተዳደሩ የገበያ አዳራሽ በኩል በሚያወጣው መንገድ ላይ በሚገኘው ኖህ ግሪን ፓርክ የማህበሩ ፅህፈት ቤት በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን በአንድ ፒዲኤፍ ፋይል አድርገው መላክ ይኖርባቸዋል፡፡