P
የስቴሽነሪ ቤት ጸሀፊ / የሽያጭ ባለሞያ
Private Client
ስለ ስራው
በሰሚት ካምብሪጅ አካባቢ ለሚገኝ የስቴሽነሪ ቤት የጸሀፊ እና የሽያጭ ባለሞያ የሚሆን/የምትሆን ጀማሪ ሰራተኛ ይፈለጋል።
መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ የሁለተኛ ደረጃ (High School)
- የስራ ልምድ፡ ጀማሪ (Entry level)
- አማርኛ እና እንግሊዘኛ በኮምፒዩተር መጻፍ የምትችል
- ቀልጣፋ እና ከሰዎች ጋር ጥሩ ተግባቦት ያላት
- አዳዲስ ስራዎችን በፍጥነት የመልመድ ብቃት ያላት
- ተያዥ ማቅረብ የምትችል
- የመኖሪያ ሰፈር፡ ሰሚት፣ ፍየል ቤት፣ ጎጎሮ ወይም ለአካባቢው ቅርብ ቢሆን ይመረጣል
- የስራ ቀናት፡ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ
- የስራ ሰዓት፡ ከጠዋቱ 2:00 እስከ ምሽቱ 1:00
- ደሞዝ፡ በስምምነት
እንዴት ማመልከት እንደሚቻል
ፍላጎቱ ያላችሁ አመልካቾች በስልክ ቁጥር 0976133130 በመደወል ማመልከት ትችላላችሁ።