የተለያዩ ክፍት የስራ መደቦች
ስለ ስራው
በተለያዩ የስራ ዘርፎች ላይ ድርጅቶች ሰራተኞችን አወዳድረው መቅጠር ይፈልጋሉ።
መስፈርቶች
- NGO: ዲግሪ/ማስተርስ/ዲፕሎማ፣ ከ0-4 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደሞዝ 25,000-35,000
- አካውንታንት: ዲፕሎማ/ዲግሪ፣ ከ0-2 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደሞዝ 18,300-30,000
- ለስላሳ ፋብሪካ: 8ኛ - 12ኛ ወይም ዲግሪ፣ ከ0 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደሞዝ 12,000
- የራይድ ስልክ ኦፕሬተር: 10-12ኛ ክፍል፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ (ቀልጣፋ)፣ ደሞዝ 15,000
- ስልክ ኦፕሬተር ለድርጅት/ፋብሪካ: 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ፣ ከ0-1 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደሞዝ 16,100
- ሪሴብሽን ለሆቴል: 10ኛ/12ኛ/ዲፕሎማ/ዲግሪ፣ ከ0 ዓመት የስራ ልምድ (በፈረቃ)፣ ደሞዝ 12,000
- ማሸግ ፋብሪካ: 8ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደሞዝ 18,000
- ማኔጅመንት: ዲግሪ፣ ከ0 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደሞዝ 25,000
- የሒሳብ ሰራተኛ: ዲግሪ/ዲፕሎማ፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደሞዝ 14,100
- ወረቀት ፋብሪካ: 10-12ኛ ክፍል፣ ከ0-2 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደሞዝ 14,000
- የራይድ ሹፌር: 8-12ኛ ክፍል፣ ከ0-1 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደሞዝ 8,000
- እንጂነሪንግ በሁሉም ዘርፍ: ዲግሪ፣ ከ0-4 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደሞዝ 25,000
- መኪና ላይ ዉሀ ሽያጭ/ማከፋፈል: 12ኛ ክፍል ወይም በማርኬቲንግ ማኔጅመንት/ተመሳሳይ ዘርፍ፣ ከ0-2 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደሞዝ 17,200+
- መኪና ሽያጭ: 12ኛ ክፍል/ዲፕሎማ/ዲግሪ በማርኬቲንግ፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ (ቀልጣፋ)፣ ደሞዝ 19,500
- ፅዳት እና ተላላኪ (ግማሽ ቀን): ዲፕሎማ/ዲግሪ፣ 3 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደሞዝ 5,000
- ሼፍ ዋና እና ረዳት: 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደሞዝ 15,000-25,000
- ጁሰር: 10ኛ ክፍል፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ (የስራ ሰዓት 2:30-11:00)፣ ደሞዝ 10,500
- ካሸር (ግማሽ ቀን): 10ኛ ክፍል፣ ከ0-1 ዓመት የስራ ልምድ (የስራ ሰዓት 2:30-11:00)፣ ደሞዝ 8,000+
- ሱፐር ቫይዘር ለሆቴል: ዲፕሎማ/ዲግሪ፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ (በፈረቃ/ሺፍት)፣ ደሞዝ 15,000
- ትኬተር ለሆቴል: 8-10ኛ ክፍል/ዲፕሎማ/ዲግሪ፣ ከ0-2 ዓመት የስራ ልምድ (የከሰዓት)፣ ደሞዝ 8,000
ጥቅማ ጥቅሞች
- እንደ ስራ መደቡ ትራንስፖርት እና ሰርቪስ
እንዴት ማመልከት ይቻላል
አድራሻ: ሜክስኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 603
Telegram Channel
ስልክ ቁጥር: 0996600058 / 0929772025