P
የዲዛይን ባለሙያ
Private Client
ስለ ስራው
ለፋይበር ሌዘር ማሽን የሚሆን የዲዛይን ስራዎችን መስራት የሚችል የዲዛይን ባለሙያ ይፈለጋል።
ኃላፊነቶች
- ለፋይበር ሌዘር ማሽን የሚሆኑ የዲዛይን ስራዎችን መስራት
- ለዲዛይን ስራ የሚረዱ ሶፍትዌሮችን በደንብ መጠቀም
መስፈርቶች
- የመጀመሪያ ዲግሪ (Bachelor's Degree) እና መካከለኛ ደረጃ የስራ ልምድ
- AutoCad፣ CorelDraw፣ Inskap እና SOLIDWORKS ሶፍትዌሮችን በደንብ የሚችል
- Accountability እና Design for Manufacturing ክህሎቶች ያለው