ታ
የስራ ፈላጊዎች ጥናት ተሳታፊ
ታለንት ኮኔክት
ስለ ስራው
ታለንት ኮኔክት ከሀሁ ጆብስ ጋር በመተባበር የስራ ፈላጊዎችን ተሞክሮ በተሻለ ለመረዳት እና ወደ ስራ የሚገቡበትን መንገድ ለመደገፍ የሚያስችል የጥናት ምርምር እያካሄደ ይገኛል። በጥናቱ ላይ የሚሳተፉ ስራ ፈላጊዎች ይፈለጋሉ።
መስፈርቶች
- በሚከተሉት የስራ ዘርፎች ላይ ስራ የሚፈልጉ፡ ማርኬቲንግ፣ አካውንቲንግ፣ ሪሴፕሽን፣ ፀሃፊነት/ሴክሬተሪያል አገልግሎት፣ የሰው ሀብት አስተዳደር፣ ሽያጭ እና ተያያዥ የስራ መስኮች
ጥቅማ ጥቅሞች
- የትራንስፖርት አበል
እንዴት ማመልከት ይቻላል
በስልክ ቁጥር +251972239787 ወይም +251972154787 ይደውሉ። በተጨማሪም በዚህ ማስፈንጠሪያ በመመዝገብ መሳተፍ ይችላሉ፡ https://tinyurl.com/2ndxc74f
ማሳሰቢያ፡ የስልክ ጥሪ የሚቀበለው በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2:30 እስከ 11:30 ብቻ ነው።