T
Real Estate Sales Agent
Take off marketing
ስለ ስራው
Take off marketing በሪል እስቴት ሽያጭ ባለሙያ የስራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
መስፈርቶች
- በማንኛውም የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች
- በሁሉም platform boost እንዴት እንደሚደረግ ከመነሻው የሚያውቅ/የምታውቅ
- በራስ የመተማመን፣ ተናግሮ የማስረዳት እና የማሳመን ብቃት ያለው/ያላት
- በሪል ስቴት ሽያጭ ስራ ላይ የ3 ወር እና ከዚያ በላይ ልምድ ያለው/ያላት ወይም ዜሮ ዓመት የስራ ልምድ
- በድርጅቱ የስራ ሰዓት ለመስራት ዝግጁ የሆነ/ች
- ለሙያው የተለየ ፍላጎት ያለው/ያላት
ጥቅማጥቅሞች
- በአንድ ሽያጭ ከ 80,000 እስከ 2,000,000 ብር የሚገኝበት
እንዴት ማመልከት ይቻላል
ከዚህ በፊት የሰሩበትን ቦታና የቆይታ ጊዜ በመጥቀስ በቴሌግራም @C192527 (Telegram Channel) በኩል ብቻ ያመልክቱ።
ስልክ፡ 0953438910