Y
ኢንጅነር
YONATAN BT PLC
ስለ ስራው
YONATAN BT PLC በሲቪል ኢንጅነሪንግ ሙያ ለ 2 ክፍት ቦታዎች ሰራተኞችን ይፈልጋል። ስራው በቦታው የሚከናወን የሙሉ ጊዜ ስራ ነው።
ኃላፊነቶች
- እንደ AutoCAD, MS Project እና Excel ያሉ የኢንጅነሪንግ ሶፍትዌሮችን መጠቀም
- የመጠን እና ወጪ ቁጥጥር ማድረግ
- የግንባታ ዕቅድና ዕድገት ክትትል ማድረግ
- የጥራትና ደህንነት ቁጥጥር ማካሄድ
- ሰነድ እና ሪፖርት አያያዝን ማከናወን
መስፈርቶች
- በሲቪል ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
- በሪልእስቴት ፕሮጀክት 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት
- AutoCAD, MS Project እና Excel ሶፍትዌሮችን የመጠቀም ክህሎት
እንዴት ማመልከት ይቻላል
አመልካቾች ይህ የስራ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት አስፈላጊውን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በአካል ብቻ በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ።
አድራሻ፡ አዲስ አበባ ፒያሳ ቢቲ ታወር 13ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1 እሪ በከንቱ (ከ ኢትዮ ሴራሚክ ዝቅ ብሎ)
ለበለጠ መረጃ፡
0995963033
0115158553