የ
የተለያዩ ክፍት የሥራ መደቦች
የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን
ስለ ሥራው
የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ለኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ክፍት በተደረጉ የሥራ መደቦች ላይ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል።
እንዴት ማመልከት ይቻላል
በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም. በወጣው ማስታወቂያ መሠረት ለአስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ከታች በተቀመጠው ሊንክ በኦንላይን መመዝገብ ትችላላችሁ።
ሊንክ፡ Apply Here (Google Form)
የማመልከቻ ማብቂያ ቀን፡ November 6/2026