ን
የክወና እና ምስላዊ ጥበባት (PVA) መምህር
ንሥር ትምህርት ቤት
ስለ ሥራው
ንሥር ትምህርት ቤት የክወና እና ምስላዊ ጥበባት (PVA) መምህር አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
መስፈርቶች
- በቲያትር፣ ሙዚቃ፣ ስዕል ወይም ተዛማጅ ዘርፍ ዲፕሎማ
- ቢያንስ 1 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት
- በአዲስ አበባ ሰሚት አካባቢ (አሻራ አጠገብ) የሚኖር/ምትኖር
እንዴት ማመልከት ይቻላል
ለማመልከት በቴሌግራም @Nisirbusiness ወይም በስልክ ቁጥር 0922000777 ይጠቀሙ። አድራሻ፦ ሰሚት ኮንዶሚኒየም (አሻራ አጠገብ)፣ አዲስ አበባ።