T
የቫን ሹፌር
TRUE LINK PLC
ስለ ሥራው
ትሩ ሊንክ ኃ/የተ/የግ/ማህበር (TRUE LINK PLC) በአዲስ አበባ፣ ሀይሌ ጋርመንት አካባቢ ለሚገኘው የሥራ ቦታው በቋሚነት የሚሰሩ 10 ብቁ የቫን ሹፌሮችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
የሥራ ኃላፊነቶች
- የኩባንያውን ተሽከርካሪ በጥንቃቄ ማሽከርከር፣ የትራፊክ ህጎችንና የአሽከርካሪዎች መመሪያን ማክበር
- የጭነት እቃዎችን፣ የተሳፋሪዎችን እና የተሽከርካሪውን ደህንነት ማረጋገጥ
- የየዕለቱን መሰረታዊ ፍተሻዎች (ነዳጅ፣ ዘይት/ውሃ፣ ጎማ፣ ብሬክ) ማከናወን እና ተሽከርካሪውን ንጹህ አድርጎ መያዝ
- ማንኛውንም የቴክኒክ ብልሽት፣ የጥገና አስፈላጊነት ወይም አደጋ ወዲያውኑ ሪፖርት ማድረግ እና ወደ ጥገና መውሰድ
- የተመደቡ መስመሮችን እና የጊዜ ሰሌዳዎችን በመከተል ለሽያጭ ቡድኑ የሎጅስቲክስ ድጋፍ ማድረግ
መስፈርቶች
- የደረቅ 1 ወይም የደረቅ 2 ህጋዊ የመንጃ ፈቃድ
- በተዛማጅ የሥራ መስክ ቢያንስ 1 ዓመት የሥራ ልምድ
- ታማኝነት፣ ተጠያቂነት፣ ሰዓት አክባሪነት እና በቡድን የመስራት ዝግጁነት
- መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች የተግባር ማሽከርከር ፈተና ይወስዳሉ
ጥቅማጥቅሞች
- ደመወዝ በኩባንያው የስኬል ሰንጠረዥ መሠረት