Y
ስቶር ኪፐር
YONATAN BT PLC
ስለ ስራው
YONATAN BT PLC በኮንስትራክሽን ሳይት ስቶር ኪፐር ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
መስፈርቶች
- በሲቪል ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ
- በኮንስትራክሽን ሳይት ስቶር 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ
- Time Management እና Storage Management ክህሎት
- ክፍት የሥራ ቦታ ብዛት: 2
ጥቅማ ጥቅሞች
- ደመወዝ: በስምምነት
የማመልከቻ ሁኔታ
አመልካቾች ይህ የስራ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት አስፈላጊውን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በአካል ብቻ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
አድራሻ: አዲስ አበባ ፒያሳ ቢቲ ታወር 13ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1 እሪ በከንቱ (ከ ኢትዮ ሴራሚክ ዝቅ ብሎ)
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር:
0995963033
0115158553
ማሳሰቢያ: በአካል ብቻ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።