ታ
የስራ ፈላጊዎች የጥናት ተሳታፊ
ታለንት ኮኔክት እና ሀሁ ጆብስ
ስለ ስራው
ታለንት ኮኔክት ከሀሁ ጆብስ ጋር በመተባበር የስራ ፈላጊዎችን ተሞክሮ በተሻለ ለመረዳት እና ወደ ስራ የሚገቡበትን መንገድ ለመደገፍ የሚያስችል የጥናት ምርምር እያካሄደ ይገኛል። ለዚህ ጥናት በተለያዩ የስራ ዘርፎች ስራ የሚፈልጉ ተሳታፊዎች ይፈለጋሉ።
መስፈርቶች
በሚከተሉት የስራ ዘርፎች ላይ ስራ የሚፈልጉ፡
- ማርኬቲንግ
- አካውንቲንግ
- ሪሴፕሽን
- ፀሃፊነት/ሴክሬተሪያል አገልግሎት
- የሰው ሀብት አስተዳደር
- ሽያጭ እና ተያያዥ የስራ መስኮች
ጥቅማጥቅሞች
- የትራንስፖርት አበል
እንዴት ማመልከት ይቻላል
በሚከተለው ማስፈንጠሪያ በመመዝገብ መሳተፍ ይችላሉ፡
https://tinyurl.com/2ndxc74f
ወይም በስራ ሰዓት (ከጠዋቱ 2:30 እስከ 11:30 ብቻ) በስልክ ቁጥር በመደወል መመዝገብ ይቻላል፡
+251972239787
+251972154787