ታ
የስራ ፈላጊዎች ጥናት ተሳታፊ
ታለንት ኮኔክት
ስለ ስራው
ታለንት ኮኔክት ከሀሁ ጆብስ ጋር በመተባበር የስራ ፈላጊዎችን ተሞክሮ በተሻለ ለመረዳት እና ወደ ስራ የሚገቡበትን መንገድ ለመደገፍ የሚያስችል የምርምር ጥናት እያካሄደ ይገኛል።
መስፈርቶች
- በማርኬቲንግ፣ በአካውንቲንግ፣ በሪሴፕሽን፣ በፀሃፊነት/ሴክሬተሪያል አገልግሎት፣ በሰው ሀብት አስተዳደር፣ በሽያጭ ወይም በተያያዥ የስራ መስኮች ስራ የሚፈልጉ
ጥቅማጥቅሞች
- የትራንስፖርት አበል
እንዴት ማመልከት ይቻላል
በጥናቱ ለመሳተፍ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ ይመዝገቡ:
https://tinyurl.com/2ndxc74f
ወይም በስራ ሰዓት (ከጠዋቱ 2:30 እስከ 11:30 ብቻ) በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ:
+251972239787 | +251972154787