S
Sales, Content Creator and Social Media Manager
Star Kids
ስለ ስራው
በቤተል አካባቢ ለሚገኝ የልጆች ልብስ ቤት የሽያጭ፣ Content Creator እና Social Media Manager የሆነች 1 ሴት ሰራተኛ በሙሉ ጊዜ (Full-time) ይፈለጋል።
ኃላፊነቶች
- በየቀኑ የቲክቶክ (TikTok) ቪዲዮዎችን መስራት
- በቴሌግራም፣ ፌስቡክ እና ኢንስታግራም በየቀኑ ፖስት ማድረግ
መስፈርቶች
- ካሜራ የማትፈራ እና የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ጎበዝ የሆነች
- ቀልጣፋ፣ ጎበዝ እና ለውጥ የምትፈልግ
- ለቤተል አካባቢ ቅርብ የሆነች
እንዴት ማመልከት ይቻላል
CV ወይም መረጃችሁን በቴሌግራም @Starkids05 ይላኩ። በተጨማሪም 1 የተቀረፀ የቲክቶክ ቪዲዮ አብሮ መላክ ይኖርባችኋል።