የ
የማስታወቂያ እና የማስተዋወቅ አገልግሎት
ስለ ስራው
በቴሌግራም ቻናል ላይ ድህረ ገፅን፣ ምርትን፣ ድርጅትን ወይም የማህበራዊ ሚዲያን ለብዙዎች ተደራሽ እንዲሆን የማስተዋወቅ ስራ።
ኃላፊነቶች
- የማህበራዊ ሚዲያ ቻናል ማስተዋወቅ
- የስራ ማስታወቂያ መለጠፍ
- ሽያጭ ማስተዋወቅ
- ዌብሳይት ማስተዋወቅ
- ትምህርታዊ ነገሮችን ማስተዋወቅ
- ድርጅት ማስተዋወቅ
- ኮንሰርት እና ኤቨንቶችን ማስተዋወቅ
እንዴት ማመልከት ይቻላል
በቴሌግራም @Eyyiba ላይ መልዕክት በመላክ ማነጋገር ይችላሉ።