የጥበቃ ሠራተኛ
Not specified
ስለ ሥራ መደቡ
ድርጅቱ ለጥበቃ ሥራ መደብ 40 ክፍት የሥራ ቦታዎች (30 ወንድ እና 10 ሴት) አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የሥራ ቦታው ወሎ ሰፈር ነው።
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የድርጅቱን ሕንፃ፣ ንብረትና ዕቃዎች ደህንነት መጠበቅ
- ወደ ድርጅቱ የሚገቡና የሚወጡ ሰዎችን መቆጣጠር
- የድርጅቱን የመግቢያና መውጫ በሮች መቆጣጠር
- አጠራጣሪ እንቅስቃሴዎችንና የደህንነት ችግሮችን ለኃላፊው ማሳወቅ
- ወደ ድርጅቱ ግቢ የሚገቡና የሚወጡ ሰዎችን መፈተሽና መቆጣጠር
- በተመደበበት የፍተሻ ቦታ ላይ በቋሚነት በመገኘት የደህንነት ክትትል ማድረግ
- በሥራ ቦታ የሚከሰቱ የደህንነት ችግሮችን መመዝገብና ሪፖርት ማድረግ
መስፈርቶች
- 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች ወይም ከቴክኒክና ሙያ በማንኛውም መስክ የሰለጠነ/ች
- ከ0 እስከ 1 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
- ወታደር የነበሩ እና የስንብት ማስረጃ ያላቸው
- ዕድሜያቸው ከ25 እስከ 40 ዓመት
ጥቅማ ጥቅሞች
- ደመወዝ፡ 10,521.74 ብር
- ያልተጣራ የትራንስፖርት አበል፡ 2,630.44 ብር
- የሃዘን፣ የደስታ እንዲሁም በሥራ ላይ ለሚገጥም ጉዳትና ሞት ኢንሹራንስ
እንዴት ማመልከት ይቻላል
አመልካቾች መገናኛ ከአምቼ ጀርባ ጃፓን መኖሪያ መንደር በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ።
የማመልከቻው ማብቂያ ቀን፡ November 6, 2026
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ 0922464043 / 0945346671 ይደውሉ።