T
Site Engineer
TNELA CONSTRUCTION PLC
How to Apply
tnelahr@gmail.com
Job Type: Onsite - Full Time
Education: Bachelor’s Degree
Experience: Intermediate
Vacancies: 5
Skills: Engineering, Procurement and Construction Management (EPCM)
የሳይት ኢንጅነር (Site Engineer)
የትምህርት ደረጃ:- በሲቪል ኢንጂነሪንግ ፣ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂና ማኔጅመንት ወይም በተዛማጅ ዘርፍ የመጀመሪያ (BSc Degree) ያለው/ት::
የስራልምድ ፡-ዜሮ አመት እና ከዚያ በላይ ::
አዲስ ተመራቂዎችም ማመልከት ይችላሉ ::
የቅጥር ሁኔታ……………….ቋሚ
የስራቦታ……………………………………. አዲስአበባ
ደሞዝ…………..……………..በስምምነት
አጠቃላይ መረጃ
የስራ ልምድ የሌላቸው አዲስ ተመራቂዎችም እንዲያመለክቱ ይበረታታሉ::
አመልካቾች የትምህርት ማስረጃቸውንና የስራ ልምድ ማስረጃ ካላቸው ከ ሲቪ(CV) ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
የማመልከቻ ቦታ :- አዲስ አበባ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን:- ይህ ማስታወቂያ ከተነገረበት ቀን ጀምሮ ለአንድ ሳምንት ያህል
ስልክ/ኢሜል :-Tnelahr@gmail.com
phone 0952171717 በቴሌግራም ወይም ዋትስአፕ መላክ ይቻላል::
መደወል አይቻልም