P
Video Host
Private Client
ስለ ስራው
ድርጅታችን የተለያዩ ፕሮዳክቶችን እና ሰፕልመንቶችን በካሜራ ፊት በሚስብ መልኩ የሚያስተዋውቅ የቪዲዮ አቅራቢ (Video Host) ይፈልጋል። ስራው በትርፍ ጊዜ የሚሰራ ሲሆን በወር በትንሹ ከ2-3 ቀናት የሚከናወን ነው።
ኃላፊነቶች
- የተለያዩ ምርቶችን እና ሰፕልመንቶችን በካሜራ ፊት በሚስብ መልኩ ማስተዋወቅ
መስፈርቶች
- ጾታ፡ ሴት
- ቀልጣፋ እና የመናገር ድፍረት ያላት
- በካሜራ ፊት ለመቅረብ በቂ በራስ መተማመን (ኮንፊደንስ) ያላት
- ትምህርት አይጠየቅም
ጥቅማ ጥቅሞች
- ጥሩ ደሞዝ
- ለትራንስፖርት ምቹ የስራ ቦታ (ሰሚት አካባቢ)
እንዴት ማመልከት ይቻላል
ይህንን መስፈርት የምታሟሉ ቅዳሜ 21/02/2019 ከጠዋቱ 3:00 - 8:00 ባለው ሰዓት ለኢንተርቪው መቅረብ የምትችሉ ሲሆን፣ ስለ ኢንተርቪው አድራሻ በ 0939114413 መደወል ትችላላችሁ።