የተለያዩ ክፍት የስራ መደቦች
Not specified
ስለ ስራው
በተለያዩ የስራ ዘርፎች በአስቸኳይ ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
መስፈርቶች
- NGO፡ ዲግሪ/ማስተርስ/ዲፕሎማ፣ 0-4 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደሞዝ 25000-35000
- አካውንታንት፡ ዲፕሎማ/ዲግሪ፣ 0-2 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደሞዝ 18300-30,000
- ለስላሳ ፋብሪካ፡ 8ኛ - 12ኛ ወይም ዲግሪ፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደሞዝ 12000+ትራንስፖርት
- የራይድ ስልክ ኦፕሬተር፡ 10ኛ-12ኛ ክፍል፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ (ቀልጣፋ)፣ ደሞዝ 15000
- ስልክ ኦፕሬተር ለድርጅት/ለፋብሪካ፡ 10ኛ ክፍል በላይ፣ 0-1 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደሞዝ 16100
- ሪሴብሽን ለሆቴል፡ 10ኛ/12ኛ/ዲፕሎማ/ዲግሪ፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ፣ በፈረቃ የሚሰራ፣ ደሞዝ 12000
- ማሸግ ፋብሪካ ላይ፡ 8ኛ ክፍል በላይ፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደሞዝ 18000+ሰርቪስ
- ማኔጅመንት፡ ዲግሪ፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደሞዝ 25000
- የሒሳብ ሰራተኛ፡ ዲፕሎማ/ዲግሪ፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደሞዝ 14100
- ወረቀት ፋብሪካ፡ 10ኛ-12ኛ ክፍል፣ 0-2 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደሞዝ 14000
- የራይድ ሹፌር፡ 8ኛ-12ኛ ክፍል በላይ፣ 0-1 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደሞዝ 8000 ገቢ 700ብር
- እንጂነሪንግ በሁሉም፡ ዲግሪ፣ 0-4 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደሞዝ 25000
- መኪና ላይ ዉሀ ሽያጭ (ማከፋፈል)፡ 12ኛ ክፍል በላይ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ወይም ተመሳሳይ ዘርፍ፣ 0-2 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደሞዝ 17200+
- መኪና ሽያጭ፡ 12ኛ/ዲግሪ/በማርኬቲንግ/ዲፕሎማ፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደሞዝ 19500
- ፅዳት እና ተላላኪ (ግማሽ ቀን)፡ ዲፕሎማ/ዲግሪ፣ 3 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደሞዝ 5000
- ዋና ሼፍ እና ረዳት፡ 10ኛ ክፍል በላይ፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደሞዝ 15,000-25,000
- ጁሰር፡ 10ኛ ክፍል፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ፣ የስራ ሰዓት 2:30-11:00፣ ደሞዝ 10,500
- ካሸር (ግማሽ ቀን)፡ 10ኛ ክፍል፣ 0-1 ዓመት የስራ ልምድ፣ የስራ ሰዓት 2:30-11:00፣ ደሞዝ 8000+
- ሱፐር ቫይዘር ለሆቴል፡ ዲፕሎማ/ዲግሪ፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ፣ በሺፍት የሚሰራ፣ ደሞዝ 15000
- ትኬተር ለሆቴል፡ 8ኛ-10ኛ/ዲፕሎማ/ዲግሪ፣ 0-2 ዓመት የስራ ልምድ፣ የከሰአት፣ ደሞዝ 8000+ትራንስፖርት
ጥቅማ ጥቅሞች
- እንደ የስራ መደቡ ትራንስፖርት እና ሰርቪስ ያካትታል
እንዴት ማመልከት ይቻላል
አድራሻ፦ ሜክስኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢ/ቁ 603
Telegram Channel
tel:-0996600058
tel:0929772025