ታ
የጥናት ተሳታፊ (የተለያዩ የስራ ዘርፎች)
ታለንት ኮኔክት
ስለ ስራው
ታለንት ኮኔክት ከሀሁ ጆብስ ጋር በመተባበር የስራ ፈላጊዎችን ተሞክሮ በተሻለ ለመረዳት እና ወደ ስራ የሚገቡበትን መንገድ ለመደገፍ የሚያስችል የጥናት ምርምር እያካሄደ ይገኛል።
መስፈርቶች
- በሚከተሉት የስራ ዘርፎች ስራ ፈላጊ የሆኑ፡ ማርኬቲንግ፣ አካውንቲንግ፣ ሪሴፕሽን፣ ፀሃፊነት/ሴክሬተሪያል አገልግሎት፣ የሰው ሀብት አስተዳደር፣ ሽያጭ እና ተያያዥ የስራ መስኮች
ጥቅማ ጥቅሞች
- የትራንስፖርት አበል
እንዴት ማመልከት ይቻላል
በስልክ ቁጥር +251972239787 ወይም +251972154787 ይደውሉ ወይም በ https://tinyurl.com/2ndxc74f ይመዝገቡ። የስልክ ጥሪ የሚቀበለው በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2:30 እስከ 11:30 ብቻ ነው።