የ
ሾፌር - 4ኛ ደረጃ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
ስለ ሥራው
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በሾፌር-4ኛ የሥራ መደብ ሠራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት፣ የጽሁፍ ፈተና ተፈትነው ያለፉ አመልካቾች ለተግባር ፈተና እንዲቀርቡ ጥሪ አቅርቧል፡፡
መስፈርቶች
- ጥቅምት 11 ቀን 2019 ዓ.ም የተሰጠውን የጽሁፍ ፈተና ወስደው በመንገድ ትራንስፖርት ህግና ደንብ መሰረት 74 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያስመዘገቡ
- ከተራ ቁጥር 1 እስከ 17 ስማቸው የተገለጸ አመልካቾች
እንዴት ማመልከት ይቻላል
ከተ.ቁ 1 እስከ 17 ስማችሁ የተገለጸው አመልካቾች ጥቅምት 24 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 ማንነታችሁን የሚገልጽ የታደሰ መታወቂያ በመያዝ ከተቤ ብረታ ብረት ፊት ለፊት በሚገኘው በዋናው መ/ቤት ተሽከርካሪ ጥገና ቢሮ ለተግባር ፈተና እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡