P
የሽያጭ ሰራተኛ
Private Client
ስለ ስራው
በየካ አባዶ ለሚገኝ የልብስ መሸጫ ድርጅት 2 ክፍት የሽያጭ ሰራተኞች ይፈለጋሉ። የስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2:30 እስከ ምሽቱ 2:30 ነው።
መስፈርቶች
- በልብስ ሽያጭ ወይም በሌላ የሽያጭ ዘርፍ ላይ የቀደመ የስራ ልምድ ያላት
- መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያላት
- በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ንቁ የሆነች
- ከሰው ጋር የመግባባት እና የማሳመን ችሎታ ያላት
- ተያዥ ማቅረብ የምትችል
- ለስራ ቦታው ቅርብ የሆነች
እንዴት ማመልከት ይቻላል
በስልክ ቁጥር 0913442366 በመደወል ማመልከት ይችላሉ።