ረዳት የሂሳብ ባለሙያ / የቢሮ አስተዳዳሪ
Hendekie Business Technologies
ስለ ስራው
በዛብህ የተሽከርካሪ ጥገና ጋራዥ የዕለት ተዕለት የፋይናንስ እና የአስተዳደር ሥራዎችን ለማስተዳደር ብቁ የሆነች ሴት ረዳት የሂሳብ ባለሙያ እና የቢሮ አስተዳዳሪ ይፈልጋል።
ኃላፊነቶች
- የዕለት ተዕለት የሂሳብ መዛግብትን፣ ደረሰኞችን እና የፋይናንስ መዝገቦችን መከታተልና መጠበቅ
- ሁሉም ግዢዎችና ክፍያዎች የመንግስትን የሂሳብ አያያዝ ደንቦች የተከተሉ መሆናቸውን መከታተልና መቆጣጠር
- ዕለታዊ፣ ወርሃዊና ዓመታዊ የሂሳብና የአስተዳደር ሪፖርቶችን ማዘጋጀት
- ከግብር ጋር የተያያዙ ሰነዶችን ማስተዳደር እና ከገቢዎች ቢሮ ጋር ያሉ ግንኙነቶችን መከታተል
መስፈርቶች
- በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ቢያንስ ዲፕሎማ
- በአካውንቲንግ፣ በፋይናንስ ወይም በቢዝነስ አስተዳደር ቢያንስ የአንድ ዓመት የተረጋገጠ የስራ ልምድ
- በኢትዮጵያ የገቢዎች ሚኒስቴር ስር ያሉ የአሰራር መንገዶችን፣ ደንቦችንና ህጎችን በጥልቀት ማወቅ
- የኮምፒውተር እውቀት በተለይም የMS Word፣ Excel እና Peachtree Accounting Software አጠቃቀም ችሎታ
- ለጨርቆስ አርባ ምንጭ አሳ ቤት (ከጨርቆስ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ) ቅርብ የሆኑ አመልካቾች ይበረታታሉ
ጥቅማ ጥቅሞች
- ደመወዝ በድርድር