የተለያዩ ክፍት የስራ መደቦች
Not specified
ስለ ስራው
በተለያዩ የስራ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
መስፈርቶች
- NGO: ድግሪ፣ ማስተርስ ወይም ዲፕሎማ፤ የሥራ ልምድ 0-4 ዓመት፤ ፆታ ወንድ/ሴት፤ ደመወዝ 25,000 - 35,000 ብር
- አካውንታንት: ዲፕሎማ ወይም ድግሪ፤ የሥራ ልምድ 0-2 ዓመት፤ ፆታ ሴት/ወንድ፤ ደመወዝ 18,300 - 30,000 ብር
- ለስላሳ ፋብሪካ: ከ8ኛ ክፍል እስከ ድግሪ፤ የሥራ ልምድ 0 ዓመት፤ ፆታ ሴት/ወንድ፤ ደመወዝ 12,000 ብር + ትራንስፖርት
- የራይድ ስልክ ኦፕሬተር: 10ኛ-12ኛ ክፍል፤ የሥራ ልምድ 0 ዓመት (ቀልጣፋ)፤ ፆታ ወንድ/ሴት፤ ደመወዝ 15,000 ብር
- ስልክ ኦፕሬተር ለድርጅት/ለፋብሪካ: 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ፤ የሥራ ልምድ 0-1 ዓመት፤ ፆታ ሴት/ወንድ፤ ደመወዝ 16,100 ብር
- ሪሴብሽን ለሆቴል: 10ኛ/12ኛ/ዲፕሎማ/ድግሪ፤ የሥራ ልምድ 0 ዓመት፤ ፆታ ሴት፤ በፈረቃ የሚሰራ፤ ደመወዝ 12,000 ብር
- ማሸግ ፋብሪካ ላይ: 8ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ፤ የሥራ ልምድ 0 ዓመት፤ ፆታ ሴት/ወንድ፤ ደመወዝ 18,000 ብር + ሰርቪስ
- ማኔጅመንት: ድግሪ፤ የሥራ ልምድ 0 ዓመት፤ ፆታ ወንድ/ሴት፤ ደመወዝ 25,000 ብር
- የሒሳብ ሰራተኛ: ድግሪ ወይም ዲፕሎማ፤ የሥራ ልምድ 0 ዓመት፤ ፆታ ወንድ/ሴት፤ ደመወዝ 14,100 ብር
- ወረቀት ፋብሪካ: 10ኛ-12ኛ ክፍል፤ የሥራ ልምድ 0-2 ዓመት፤ ፆታ ሴት/ወንድ፤ ደመወዝ 140,000 ብር
- የራይድ ሹፌር: 8ኛ-12ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ፤ የሥራ ልምድ 0-1 ዓመት፤ ፆታ ወንድ፤ ደመወዝ 8,000 ብር ገቢ 700 ብር
- እንጂነሪንግ በሁሉም: ድግሪ፤ የሥራ ልምድ 0-4 ዓመት፤ ፆታ ሴት/ወንድ፤ ደመወዝ 25,000 ብር
- መኪና ላይ ዉሀ ሽያጭ (ማከፋፈል): 12ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ፤ የሥራ ልምድ 0-2 ዓመት፤ ፆታ ሴት/ወንድ፤ ደመወዝ 17,200+ ብር
- መኪና ሽያጭ: 12ኛ/ድግሪ/ዲፕሎማ በማርኬቲንግ፤ የሥራ ልምድ 0 ዓመት (ቀልጣፋ)፤ ፆታ ወንድ፤ ደመወዝ 19,500 ብር
- ፅዳት እና ተላላኪ (ግማሽ ቀን): ዲፕሎማ ወይም ድግሪ፤ የሥራ ልምድ 3 ዓመት፤ ፆታ ሴት/ወንድ፤ ደመወዝ 5,000 ብር
- ሼፍ ዋና እና ረዳት: 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ፤ የሥራ ልምድ 0 ዓመት፤ ፆታ ሴት፤ ደመወዝ 15,000 - 25,000 ብር
- ጁሰር: 10ኛ ክፍል፤ የሥራ ልምድ 0 ዓመት፤ ፆታ ሴት፤ የስራ ሰዓት 2:30-11:00፤ ደመወዝ 10,500 ብር
- ካሸር (ግማሽ ቀን): 10ኛ ክፍል፤ የሥራ ልምድ 0-1 ዓመት፤ ፆታ ሴት/ወንድ፤ የስራ ሰዓት 2:30-11:00፤ ደመወዝ 8,000+ ብር
- ሱፐርቫይዘር ለሆቴል: ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ፤ የሥራ ልምድ 0 ዓመት (ቀልጣፋ)፤ ፆታ ሴት/ወንድ፤ በፈረቃ የሚሰራ፤ ደመወዝ 15,000 ብር
- ትኬተር ለሆቴል: 8ኛ-10ኛ/ዲፕሎማ/ድግሪ፤ የሥራ ልምድ 0-2 ዓመት፤ ፆታ ሴት/ወንድ፤ የስራ ሰዓት ከሰዓት፤ ደመወዝ 8,000 ብር + ትራንስፖርት
እንዴት ማመልከት ይቻላል
በአካል መጥተው ማመልከት ይችላሉ።
አድራሻ፦ ሜክስኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢ/ቁ 603
ስልክ፦ 0996600058 / 0929772025
ቴሌግራም፦ Telegram Channel