M
Customer Service
Mela Express Delivery
ስለ ስራው
ድርጅታችን Mela Express Delivery ክፍት የደንበኞች አገልግሎት (Customer Service) ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች ወይም በ Accounting & Management ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ ዲፕሎማ
- ፆታ፡ ሴት
- ጥሩ የመግባባት ችሎታ እና ጥሩ መስተንግዶ ያላት
- መሠረታዊ የኮምፒውተር ዕውቀት ያላት
- ቀልጣፋ እና ንቁ አዳማጭ (የስራ ልምድ ላላት ቅድሚያ ይሰጣል)
- የመኖሪያ አድራሻ፡ ለጎፋ ገብርኤል እና ለአካባቢው ቅርብ የሆነች
- ዋስ ቶሎ ማቅረብ የምትችል
ጥቅማ ጥቅሞች
- የተጣራ ደመወዝ 8,000 ብር
እንዴት ማመልከት ይቻላል
ምዝገባና ኢንተርቪው ቅዳሜ ጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 - 5:30 በፒያሳ ከከሊፋ ህንፃ ጎን በሚገኘው ሴካ ህንፃ 7ኛ ፎቅ መላ የፈጣን መልዕክት አገልግሎት ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።
Calling on office phone numbers is strictly forbidden!