Field Data Collector
Private Client
ስለ ሥራው
አሽከርካሪዎችን ወደ ታክሲ የትራንስፖርት አገልግሎት (Ride-hailing) መተግበሪያ ለመመልመል፣ ለመሳብ እና ለመመዝገብ የወጣ ክፍት የሥራ ቦታ ነው።
ኃላፊነቶች
- በመስክ ጉብኝት አዳዲስ አሽከርካሪዎችን መመልመል
- ከእጩ አሽከርካሪዎች ጋር በመገናኘት ስለ ድርጅቱ አገልግሎት፣ መስፈርቶች እና የስራ ገቢ እድሎች ማብራራት
- አሽከርካሪዎችን ማጣራት እና አስፈላጊ ሰነዶችን እንዲሁም ብቃታቸውን ማረጋገጥ
- አሽከርካሪዎችን በምዝገባ፣ መተግበሪያውን በማስጀመር እና መለያቸውን (Account) በማንቃት ሂደት ማገዝ
- የዕለታዊ እና ሳምንታዊ የአሽከርካሪዎች ምልመላ ግቦችን ማሳካት
- ከእጩ አሽከርካሪዎች ጋር በሚደረግ ግንኙነት ድርጅቱን በባለሙያነት ወክሎ መቅረብ
መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ እና የሥራ ልምድ አይጠይቅም (Entry level)
- ጥሩ የመግባባት ችሎታ
- በግብ ላይ ያተኮረ/ች እና እራሱን/ሷን ማነሳሳት የሚችል/ምትችል
- በመስክ ላይ ለመስራት እና ከእጩ አሽከርካሪዎች ጋር ለመገናኘት ዝግጁ የሆነ/ች
- ስለ ስማርት ስልኮች እና የሞባይል መተግበሪያዎች (Apps) መሰረታዊ እውቀት ያለው/ላት
- ስለ አዲስ አበባ ከተማ ጥሩ እውቀት ቢኖረው/ራት ይመረጣል
ጥቅማ ጥቅሞች
- ደመወዝ በወር 10,000 ብር
- ቦነስ በቀን ከ 500 እስከ 900 ብር (ድርጅቱ ባወጣው የማበረታቻ ፖሊሲ መሰረት የተረጋገጡ አሽከርካሪዎችን መሰረት በማድረግ የሚከፈል)
እንዴት ማመልከት ይቻላል
ፍላጎቱ ያላችሁ ተወዳዳሪዎች CV እና የሞባይል ስልክ ቁጥራችሁን በሚከተለው ስልክ ቁጥር ወይም ቴሌግራም መላክ ትችላላችሁ፦
ስልክ፦ +251921789717
ቴሌግራም፦ @desklogic (Telegram Channel)