L
የፀጉር ስታይሊስት
LB Beauty Salon
ስለ ሥራው
ኤልቢ ቢውቲ ሳሎን (LB Beauty Salon) በጀሞ 1/አንድ ማስታወት ፋብሪካ ሰፈር ለሚገኘው የፀጉር ቤት ልምድ ያለው የፀጉር ስታይሊስት ይፈልጋል።
ኃላፊነቶች
- ሹሮባ መስራት
- ፀጉር ማጠብ እና መጠቅለል
መስፈርቶች
- በፀጉር ቤት ሥራ ልምድ ያለው/ላት
- የመላመድ እና ተጣጥሞ የመሥራት ችሎታ
ጥቅማ ጥቅሞች
- ወርሃዊ ደመወዝ 5,000 ብር
እንዴት ማመልከት ይቻላል
ለሥራው ፍላጎት ያላችሁ ከታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉልን።
0905454410 0996710705
Telegram:@ali967 (Telegram Channel)