F
Secretary
Forward Trading PLC
ስለ ስራው
Forward Trading PLC በአዲስ አበባ አዲሱ ገበያ አካባቢ ለሚገኘው የኢንተርኔት ቤት አጠቃላይ የቢሮ ስራዎችን የሚያከናውን ሰራተኛ ይፈልጋል።
ሃላፊነቶች
- ህትመት (printing)፣ ኮፒ (copying) እና ባይንዲንግ (binding) መስራት
- በ Word እና Excel ፈጣን የፅሁፍ ስራዎችን ማከናወን
- የኢንተርኔት ኦንላይን ፎርሞችን መሙላት
- ደንበኞችን በጥሩ ሁኔታ ማስተናገድ
መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ
- በስራው በቂ ልምድ ያለው/ያላት
- ጥሩ የኮምፒውተር እውቀት እና የደንበኛ አያያዝ ችሎታ
- ዋስትና ማቅረብ የሚችል/ምትችል
- ሴቶች ይበረታታሉ
- የስራ ሰአት፡ ከሰኞ እስከ እሁድ (ቅዳሜ እረፍት) ከ2:30 - 1:00
ጥቅማ ጥቅሞች
- ደሞዝ፡ 8000 ብር
እንዴት ማመልከት ይቻላል
አድራሻ፡ አዲስ አበባ ፥ አዲሱ ገበያ አካባቢ