የሽያጭ ባለሙያ
Not specified
ስለ ሥራው
ድርጅቱ የኮንስትራክሽን እና የእንጨት ዕቃዎች አገልግሎቶችን ለደንበኞች የሚያስተዋውቁ እና የሚሸጡ 6 የሽያጭ ባለሙያዎችን ይፈልጋል።
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የድርጅቱን የኮንስትራክሽን እና የእንጨት ዕቃዎች አገልግሎቶች ለደንበኞች ማስተዋወቅ
- አዳዲስ ደንበኞችን በመፈለግ የሽያጭ እድሎችን ማሳደግ
- የቤት፣ የቢሮ እና የንግድ ተቋማት ደንበኞችን ማፈላለግና ማግኘት
- የድርጅቱን የግንባታ አገልግሎቶች፣ የኪችን ካቢኔቶች፣ የቁምሳጥን፣ የመኝታ ክፍል ዕቃዎች፣ አልጋዎች፣ የቲቪ ስታንዶች እና ሌሎች የእንጨት ዕቃዎችን ማስተዋወቅና መሸጥ
- የደንበኞችን ፍላጎት መረዳትና ተስማሚ የሆኑ መፍትሔዎችን ማቅረብ
- የደንበኞችን ጥያቄዎች መመለስና ጥሩ የደንበኛ ግንኙነት መገንባት
- የዋጋ ጥያቄዎችን፣ የሽያጭ ፕሮፖዛሎችን እና የደንበኛ ክትትልን ማከናወን
- የሽያጭ ግቦችን ማሳካትና የወርሃዊ የሽያጭ ሪፖርት ማቅረብ
መስፈርቶች
- በማርኬቲንግ፣ በሽያጭ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም በተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ
- ቢያንስ 1 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
ጥቅማ ጥቅሞች
- ወርሃዊ ደመወዝ 17,000.00 ብር
እንዴት ማመልከት ይቻላል
አመልካቾች የተዘጋጀ CV እና አስፈላጊ የትምህርት ማስረጃዎችን በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ። አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0991444744/0991444711 ይደውሉ፡፡
የማመልከቻ መጨረሻ ቀን፡ November 4, 2026