P
Store Keeper (ስቶር ኪፐር)
Private Client
Job Type: Onsite - Full Time
Education: High School
Experience: Senior
Vacancies: 1
Skills: Active Learning
የሥራ ማስታወቂያ
ድርጅት፦ Gulp Trading PLC
የሥራ መደብ፦ Store Keeper (ስቶር ኪፐር)
Gulp Trading PLC ታማኝ፣ ታታሪና ኃላፊነት የሚሰማውን የስቶር ኪፐር ሰራተኛ በአስቸኳይ መቅጠር ይፈልጋል።
የሥራ ኃላፊነቶች፦
• የሚገቡና የሚወጡ ዕቃዎችን መቀበልና መመዝገብ።
• የዕቃዎችን ብዛት መቆጣጠርና መቁጠር።
• የዕቃ ገቢና ወጪ ሪፖርት ማዘጋጀት።
• የመጋዘን ንጽህናና አደረጃጀት መጠበቅ።
• የዕቃ ቆጠራና ቁጥጥር ማከናወን።
የቅጥር መስፈርቶች፦
• ፆታ፦ ወንድ
• ትምህርት፦ ከ10ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የተማረ።
• የሥራ ልምድ፦ ከ2 እስከ 5 ዓመት በStore Keeper ሥራ ላይ የሰራ።
• ተያዥ ያለው።
• ታማኝና ኃላፊነት የሚሰማው።
• የዕቃ ቁጥጥርና የመዝገብ አያያዝ ችሎታ ያለው።
የሥራ ቦታ፦ ከአለም ባንክ፣ ቤተል አቅራቢያ ብቻ።
የማመልከቻ የመጨረሻ ቀን፦ 20/2/2018 ዓ.ም.
ማመልከቻ፦ ፍላጎት ያላቸው አመልካቾች CV እና የማመልከቻ ደብዳቤ በማቅረብ ማመልከት ይችላሉ።
ማሳሰቢያ፦ ቅጥሩ በአስቸኳይ ይከናወናል።