ፎ
ጥበቃ
ፎከስ የጥበቃና የጽዳት አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ስለ ሥራው
ፎከስ የጥበቃና የጽዳት አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማህበር በቦሌ ክ/ከ (ILRI - ጉርድ ሾላ) ለሚገኝ የሥራ ቦታ በኮንትራት ቅጥር የጥበቃ ሠራተኛ ይፈልጋል። ደመወዝ በስምምነት ይወሰናል።
መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ 10+2 እና ከዚያ በላይ
- የጥበቃ ሥራ ልምድ ያለው/ላት
- ፆታ፡ ወንድ
እንዴት ማመልከት ይቻላል
የማመልከቻ ጊዜ ከጥቅምት 18/2018 ጀምሮ ለ5 ተከታታይ ቀናት ነው። አመልካቾች የቴሌግራም ፒዲኤፍ (PDF) ሶፍት ኮፒ በ @focus9492 መላክ ይችላሉ። አሊያም የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶኮፒ በመያዝ አደይ አበባ በሚገኘው ኢንጂነር ያዕቆብ ገበቶ ሕንፃ 4ኛ ፎቅ በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ በአካል እስከ አርብ በመቅረብ መመዝገብ ይቻላል።