ሸ
የሽያጭ ሰራተኛ
ሸማቴክስ
ስለ ስራው
ሸማቴክስ የወንድ አልባሳት መሸጫ ድርጅት ሲሆን በመገናኛ፣ ሜክሲኮ እና ጀሞ ቅርንጫፎች ለሚገኙ ክፍት የስራ መደቦች ጠንካራ እና ቀልጣፋ የሽያጭ ሰራተኞችን ይፈልጋል። የስራ ሰዓት ከጠዋቱ 3:30 እስከ ምሽቱ 2:00 ሰዓት ነው።
መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ (በኢንጅነሪንግ የተመረቁ ይበረታታሉ)
- የስራ ልምድ: ከፍተኛ (Expert)
- ከመንግስት ወይም ከባንክ ሰራተኛ መስሪያ ቤት የዋስ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
- ጠንካራ፣ ቀልጣፋ እና ትጉህ
- ክፍት የስራ ቦታዎች ብዛት: 8
የማመልከቻ ሁኔታ
መገናኛ፣ ሜክሲኮ እና ጀሞ አቅራቢያ ያላችሁ አመልካቾች ድርጅቱን ማግኘት ትችላላችሁ።