N
የሽያጭ ሰራተኛ (Sales Employee)
Not specified
ስለ ስራው
በአዲስ አበባ ቦሌ አራብሳ ኮንዶሚኒየም ለሚገኝ የጽሕፈት መሳሪያ ሽያጭና የሕትመት ስራዎች ድርጅት 2 ሴት የሽያጭ ሰራተኞች ይፈለጋሉ። የስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2:00 እስከ ከሰዓት 1:30 ሲሆን ደመወዝ በስምምነት ይወሰናል።
ኃላፊነቶች
- የጽሕፈት መሳሪያዎችን መሸጥ
- ኦንላይን አገልግሎቶችን መስራት (ፓስፖርት፣ ንግድ ፈቃድ እና የመሳሰሉትን)
- ዲዛይን እና ህትመት ስራዎችን ማከናወን (ባነር፣ ቢዝነስ ካርድ ወዘተ)
- የጽሕፈት፣ ኮፒ እና ፕሪንት ስራዎችን ማከናወን
መስፈርቶች
- በቴክኒክ እና ሙያ (TVET) የተመረቀች ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ (BA Degree)
- በተመሳሳይ ዘርፍ የሥራ ልምድ ያላት
- የኮምፒውተር እና ጥሩ የእንግሊዘኛ ቋንቋ እውቀት ያላት (ለ AI ስልጠና ለወሰደች ቅድሚያ ይሰጣል)
- ጾታ፡ ሴት
እንዴት ማመልከት ይቻላል
መስፈርቱን የምታሟሉ እና የስራ ቦታው አቅራቢያ ያላችሁ አመልካቾች ሲቪ እና የትምህርት ማስረጃችሁን በሚከተሉት አድራሻዎች በቴሌግራም መላክ ትችላላችሁ፡
ቴሌግራም ቦት፡ @ethiosiraqetarisirafelagijobsbot
ቴሌግራም አድራሻ፡ @agafari922
ለበለጠ መረጃ፡ 0968196060