P
Driver
Partner Trading
ስለ ስራው
Partner Trading በኮንትራት የሚሰራ የሲንግል ጋቢና ፒካፕ ሹፌር ይፈልጋል። የስራ ቦታው በድርጅቱ ቅጥር ጊቢ ውስጥ በአካል ተገኝቶ የሚከናወን ነው።
ኃላፊነቶች
- ሲንግል ጋቢና ፒካፕ መኪና ማሽከርከር
- ከሌሊቱ 9 ሰዓት እስከ ቀኑ 9 ሰዓት ባለው የስራ ሰዓት ማሽከርከር
መስፈርቶች
- ደረቅ 1 መንጃ ፈቃድ ያለው
- በቂ የማሽከርከር የስራ ልምድ ያለው
- የመኖሪያ አድራሻው ከሀይሌ ጋርመንት ያልራቀ
- ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያለው
- ምንም አይነት የትምህርት ደረጃ አይጠይቅም