M
Packer - ጫኝና አውራጅ
Mela Express Delivery
ስለ ስራው
መላ ፈጣን የመልእክት አገልግሎት ድርጅት በጫኝና አውራጅ እንዲሁም ፓከር የስራ መደብ ላይ 10 ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
ኃላፊነቶች
- ዕቃ መረከብ
- ዕቃ ማሸግ
- ዕቃዎችን መጫንና ማውረድ
- የዕቃ ዝርዝር ማዘጋጀት
መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ወይም ከዚያ በላይ ያጠናቀቀ
- የስራ ልምድ፡ ጀማሪ / አዲስ
- ፆታ፡ ወንድ (የስራ ፍላጎት እና ተነሳሽነት ያለው)
- ለቄራ፣ ፒያሳ ወይም 22 አካባቢዎች ቅርብ የሆነ
- አስተማማኝ ዋስ ወይም ተያዥ ማቅረብ የሚችል
ጥቅማ ጥቅሞች
- ደመወዝ፡ የተጣራ 8,000 ብር በወር
እንዴት ማመልከት ይቻላል
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች አርብ 20/2/2019 ከሰዓት 7:00 እስከ 10:00 ባለው ሰዓት ፒያሳ አትክልት ተራ አካባቢ ሴካ ህንፃ 7ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ለኢንተርቪው መመዝገብ ትችላላችሁ።