C
Driver
Cabby Technology PLC
ስለ ስራው
ካቢ ቴክኖሎጂ (Cabby Technology PLC) ለ50 ክፍት የስራ መደቦች ብቁ የሆኑ የሙሉ ጊዜ አሽከርካሪዎችን (ሹፌሮችን) ይፈልጋል።
መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ: ቢያንስ 10ኛ ወይም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች ወይም ተመጣጣኝ የትምህርት ማስረጃ
- የመንጃ ፈቃድ: ህጋዊ እና የታደሰ ህዝብ-1፣ ህዝብ-2 ወይም ተመጣጣኝ ደረቅ 1
- የስራ ልምድ: ቢያንስ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ በከተማ ውስጥ የማሽከርከር ልምድ (በራይድ ወይም ታክሲ መተግበሪያዎች ላይ የሰራ/ች ይመረጣል)
- ስማርት ስልክ እና የትራንስፖርት መተግበሪያዎችን (Ride Apps/GPS) በጥሩ ሁኔታ መጠቀም የሚችል/የምትችል
- መሰረታዊ የጽህፈት እና የመግባባት ችሎታ
- ታማኝ፣ የስራ ሰዓት የሚያከብር/የምታከብር እና መልካም የደንበኞች አያያዝ ክህሎት ያለው/ያላት
- ህጋዊ የሰው ወይም የንብረት ዋስ ማቅረብ የሚችል/የምትችል