▪️Req No: 60++🎴Ethiopian Sugar Industry Group🎴
▪️Req No: 60++🎴Ethiopian Sugar Industry Group🎴
🚩For Fresh Graduates
ማሳሰቢያ፡-
1. የምዝገባ ቦታ፡- ሜክሲኮ ፊሊንስ ህንፃ በሚገኘው ዋና መ/ቤት የሰው ሀብት አመራርና ልማት መምሪያ ቢሮ ቁጥር 2121 / <a href="https://forms.gle/L6vsVhQWkWjqLQs76" target="_blank" rel="noopener">Apply Here (Google Form)</a> OR <a href="https://etsugar.com" target="_blank" rel="noopener">https://etsugar.com</a>
2. የምዝገባ ቀን፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 (ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋት 2፡00 - 6፡00 እና ከሰዓት በኋላ ከ7፡00 - 11፡00
3. በውድድሩ መሳተፍ የሚችሉት፡ ለሥራ መደቡ አግባብነት ያለው የትምህርት ዝግጅት ያላቸው እና የመመረቂያ ጊዜ ከ2016 - 2018 ዓ.ም. የሆነ!
4. አመልካቾች ያላቸውን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒና የግል ሁኔታ መግለጫ (CV) እና ማመልክቻ ጋር በማቅረብ በግንባር በመቅረብ ወይንም በወኪል መመዝገብ ወይም በግሩፑ ዌብሳይት <a href="https://forms.gle/L6vsVhQWkWjqLQs76" target="_blank" rel="noopener">Apply Here (Google Form)</a> ወይም <a href="https://etsugar.com" target="_blank" rel="noopener">https://etsugar.com</a> ማመልከት የሚቻል ሲሆን፤ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115527101 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
5. ጥቅማ ጥቅም የህክምና አገልግሎት፣ የሥራ ሰዓት ኢንሹራንስ' ነጻ የመኖሪያ ቤት፤ ውኃና መብራት አገልግሎት እና 30% የቆላ አበል ይኖራል፡፡