M
ጉዳይ አስፈጻሚ
M Advertising activities
ስለ ስራው
M Advertising activities በጉዳይ አስፈጻሚ የስራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የስራ ቦታው ጉርድ ሾላ ግብርና ሚኒስቴር ፊትለፊት ነው።
መስፈርቶች
- የትምህርት ዝግጅት፡ ዲፕሎማ ወይም ከዚያ በላይ
- 1 ዓመት በዘርፉ የሰራች
- ተያዥ ወይም ዋስ ማቅረብ የምትችል
- ቀልጣፋ እና የሚሰጣትን ስራ በትክክል ማስፈጸም የምትችል
- የዲሲፕሊን ችግር የሌለባት እና የስራ ሰዓት የምታከብር
- ታማኝ የሆነች
- አዲስ አበባ ውስጥ ቦታዎችን የምታውቅ
- ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያላት
እንዴት ማመልከት ይቻላል
አመልካቾች ከላይ የተገለጸዉን መስፈርት የምታሟሉ በስልክ ቁጥር 0965313233 በ Telegram መመዝገብ ትችላላችሁ። ደመወዝ በስምምነት።