አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታዎች
Not specified
ስለ ስራው
የተለያዩ አሰሪ ድርጅቶች ባወጡት የስራ ማስታወቂያ መሠረት በተለያዩ የሙያ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድረው መቅጠር ይፈልጋሉ።
መስፈርቶች
- NGO በማንኛውም ዘርፍ፡ ድግሪ ወይም ዲፕሎማ፣ 0-2 ዓመት የስራ ልምድ
- NGO ጉዳይ አስፈፃሚ፡ ከ10-12ኛ ክፍል ወይም ዲፕሎማ፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ
- መኪና ሽያጭ እና ማስተዋወቅ፡ ከ10ኛ ክፍል እስከ ዲግሪ፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ
- ሽያጭ (ግማሽ ቀን እና ሙሉ ቀን)፡ ከ8-12ኛ ክፍል፣ 0-1 ዓመት የስራ ልምድ
- ኤምባሲ ላይ ትኬተር፡ 10-12ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ
- ውሃ ሽያጭ በመኪና ማከፋፈል፡ ከ10ኛ ክፍል ወይም ዲፕሎማ፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ
- ሁለገብ ሰራተኛ፡ ከ10ኛ ክፍል በላይ፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ
- ስልክ ኦፕሬተር (ለድርጅት/ለኤጀንሲ/ለራይድ)፡ ከ10-12ኛ ክፍል፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ
- ፕላስቲክ እና ቀለም ፋብሪካ፡ 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ
- ጉዳይ አስፈፃሚ (ለድርጅት/ለኤጀንሲ)፡ ከ8-12ኛ ክፍል፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ
- እንግዳ ተቀባይ (Reception) ለሆቴል/ለድርጅት፡ 12ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ፣ 0-1 ዓመት የስራ ልምድ
- ሹፌር ለፋብሪካ፡ ህዝብ 1 ወይም ደረቅ መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት፣ 2-5 ዓመት የስራ ልምድ
- መካኒክ፡ ድግሪ፣ 5 ዓመት የስራ ልምድ
- ሆስተስ (ለአየር መንገድ/ለሆቴል)፡ 12ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ፣ 0-1 ዓመት የስራ ልምድ
- አየር መንገድ ሽያጭ፡ 0 ዓመት የስራ ልምድ
- አየር መንገድ ጫኚ አውራጅ፡ ከ8-12ኛ ክፍል፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ
- Water Engineering / Mechanical & Electrical Engineering፡ ድግሪ፣ 0-5 ዓመት የስራ ልምድ
- ለሁሉም ስራዎች እድሜ ከ45 ዓመት በታች መሆን አለበት
ጥቅማ ጥቅሞች
- NGO በማንኛውም ዘርፍ፡ ደመወዝ 35,000 - 45,000 ብር
- NGO ጉዳይ አስፈፃሚ፡ ደመወዝ 17,000 ብር
- መኪና ሽያጭ እና ማስተዋወቅ፡ ደመወዝ 15,000 ብር + ኮሚሽን
- ሽያጭ፡ ደመወዝ 8,500+ ብር
- ኤምባሲ ላይ ትኬተር፡ ደመወዝ 14,500 ብር
- ውሃ ሽያጭ በመኪና ማከፋፈል፡ ደመወዝ 13,000+ ብር
- ሁለገብ፡ ደመወዝ 8,500 ብር
- ስልክ ኦፕሬተር፡ ደመወዝ 15,000 ብር
- ፕላስቲክ እና ቀለም ፋብሪካ፡ ደመወዝ 10,500 ብር
- ጉዳይ አስፈፃሚ፡ ደመወዝ 14,000 ብር
- እንግዳ ተቀባይ፡ ደመወዝ 16,000 ብር
- ሹፌር፡ ደመወዝ 16,000 ብር
- መካኒክ፡ ደመወዝ 14,000 ብር
- ሆስተስ፡ ደመወዝ 17,000 ብር
- አየር መንገድ ሽያጭ፡ ደመወዝ 15,000 ብር + ጥቅማጥቅም
- አየር መንገድ ጫኚ አውራጅ፡ ደመወዝ 14,000 ብር + ጥቅማጥቅም
- Water / Mechanical & Electrical Engineering፡ ደመወዝ 25,000+ ብር መነሻ
እንዴት ማመልከት ይቻላል
ለበለጠ መረጃ እና ለማመልከት በስራ ሰዓት ብቻ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ፡
09 34 94 01 02
09 02 55 42 07
አድራሻ፡ አዲስ አበባ 22 ጎላጎል ሲደርሱ ይደውሉ።
የቴሌግራም ቁጥር፡ 0934940102